am_ezk_text_udb/24/15.txt

3 lines
624 B
Plaintext

\v 15 አንድ ቀን ያህዌ ይህን መልእክት ሰጠኝ
16. \v 16 የፈሰው ልጅ ሆይ፣ የምትወዳት ሚስትህን በድንገት በሞት እወስዳታለሁ፤ እርሷ ስትሞ አትዘን፤ እንባህንም በማፍሰስ አታልቅስ፡፡
17. \v 17 ድምፅህን ዝቅ አድርገህ በሐዘን አንጐራጉር እንጂ ጮኽ ብለህ አታልቅስ፡፡ ጥምጥምህ ከራስህ አይውለቅ ጫማህንም አታውልቅ፤ ማዘንህን ለማሳየት አፍህ ድረስ አትሸፈን፤ የዕዝን እንጀራም አትብላ፡፡››