am_ezk_text_udb/24/09.txt

10 lines
452 B
Plaintext

\v 9 ስለዚህ ጌታ ያህዌ የሚለው ይህ ነው
‹በነፍስ ገዳዮች የተሞላችው ያቺ ከተማ
ላይ ክፉ ነገር ይመጣባታል
ማገዶውን እኔ ራሴ በብዛት
እሳቱ ውስጥ አደርጋለሁ፡፡
\v 10 10. ብዙ እንጨት አምጣ፤ እሳቱንም አቀጣጥል፡፡
ሥጋውን በደንብ ቀቅል፤ ቅመም አድርግበት
አጥንቱን አቃጥለው፡፡