am_ezk_text_udb/24/03.txt

10 lines
603 B
Plaintext

\v 3 3. ለእነዚያ ዐመፀኛ እስራኤላውያን ይህን ምሳሌ ንገራቸው፤ እንዲህም በላቸው፤ ጌታ ያህዌ የሚለው ይህ ነው፡፡
‹ድስት በእሳት ላይ ጥደህ ውሃ አድርግበት፡፡
\v 4 4. ጭንና ወርች የመሳሰሉትን ጥሩ የሥጋ ብልቶች
ቆራርጠህ፣ ምርጥ የሆኑትን ዐጥንቶች ሰባብረህ፣
በውስጡ ጨምር፡፡
\v 5 5. እሳቱ ውስጥ የማገዶ ክምር አድርገህ፣
ሥጋውንና አጥንቱን እስኪበስል ድረስ ቀቅለው፡፡