am_ezk_text_udb/24/01.txt

4 lines
388 B
Plaintext

\c 24 \v 1 1. ባቢሎናውያን ወደ አገራቸው ከወሰዱን ዘጠኝ ዓመት በኃላ በዘጠነኛው ወር በዐሥረኛው ቀን ያህዌ ይህን መልእክት ሰጠኝ፡፡
2. \v 2 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ የባቢሎን ንጉሥ ኢየሩሳሌምን የከበበው በዚህ ቀን ስለሆነ፣ ይህን ቀን መዝግበው፡፡