am_ezk_text_udb/23/48.txt

4 lines
553 B
Plaintext

\v 48 48. በዚያ መንገድ ለድነታቸውን እንዲወገድ አደርጋለሁ፡፡ ይህም የኢየሩሳሌም ሰዎችን ተግባር እንዳይከተሉ ለሌሎች ሴቶች ማስጠንቀቂያ ይሆናል፡፡
\v 49 49. እናንተ የኢየሩሳሌም ሰዎች ስለ ምግባረ ብልሹነታችሁና ጣዖት አምላኪነታችሁ እቀጣችኃለሁ፤ በዚያ ጊዜ እኔ ጌታ ያህዌ አደርጋለሁ ያልሁትን የማድረግ ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡››