am_ezk_text_udb/23/43.txt

6 lines
588 B
Plaintext

\v 43 43. እኔም፣ ከብዙ ወንዶች ጋር በማመንዘር ሰውነቷ ስላለቀው ሴት፣ ‹እርሷ ሕይወቷ ይኸው ስለ ሆነ እንደ ዝሙት አዳሪ ይጠቀሙባት› አልሁ፡፡
\v 44 44. እነርሱም ከእርሷ ጋር ተኙ፤ ሰው ከአመንዝራ ጋር እንደሚተኛ ከእነዚያ ሁለት ሴቶች ከአሆላና ከኦሆሊባ ጋር ዝሙት ፈጸሙ፡፡
\v 45 45. ጻድቃን ግን ለአመንዝራና ለነፍሰ ገዳይ ሴቶች የሚገባቸውን ፍርድ ይፈርዱባቸዋል፡፡