am_ezk_text_udb/23/33.txt

2 lines
558 B
Plaintext

\v 33 33. ጽዋው ውስጥ ያለውን ስትጠጪ ትሰክሪያለሽ፣ እኅትሽ ሰማርያ ላይ የደረሰው ጥፋትና ውድመት አንቺም ላይ ስለሚደርስ እጅግ ታዝኛለሽ፤ ሁሉም ይተውሻል፡፡
\v 34 34. ጽዋው ውስጥ ያለውን ሁሉ ጨልጠሽ ትጠጫለሽ፤ በጣም ከማዘንሽ የተነሣ ጽዋውን ሰባብረሽ በስብርባሪ ጡቶችሽን ትቆራርጪአለሽ፡፡ እኔ ያህዌ ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጽማል፡፡