am_ezk_text_udb/23/26.txt

4 lines
440 B
Plaintext

\v 26 26. በዚያ ሁኔታ በግብፅ እያለሽ የጀመርሽውን ምግባረ ብልሹት አስቆማለሁ፤ ዳግመኛም እነዚያን ነገሮች ማድረግ አትፈልጊም፤ በግብፅ እያለሽ ታደርጊ የነበረውንም አታስቢውም፡፡
\v 27 27. ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ለምትጠዪአቸውና ለምትጸየፊያቸው አሳልፌ እሰጥሻለሁ፡፡