am_ezk_text_udb/23/08.txt

3 lines
689 B
Plaintext

\v 8 8. አመነዝራነት የጀመረችው ገና በወጣትነትዋ በግብፅ እያለች ሲሆን፣ ዕድሜዋ ከገፉ በኃላ እንኳ በዚሁ አመንዝራነትዋ ቀጥላበታለች፡፡
\v 9 9. ስለዚህ በዝሙት ለምትፈልጋቸው አሦራውያን ወዳጆቿ አሳልፌ ሰጠኃት፡፡
\v 10 10. እነርሱም ልብሷን ገፍፈው ዕርቃኗን አስቀሯት ወንዶችና ሴቶች ልጆችዋን በምርኮ ወሰዱ፤ እርሷንም በሰይፍ ገደሉአት፡፡ በደረሰባት ውርደትና የሚገባትንም በመቀበልዋ ሌሎች ሴቶች አሉባልታ ማሰማት ጀመሩ፡፡