am_ezk_text_udb/20/48.txt

2 lines
299 B
Plaintext

\v 48 48. ሰው ሁሉ እኔ ያህዌ እንዳነደድሁት ያያል፤ የሚያጠፋውም የለም፡፡
\v 49 49. እኔም፣ ‹ጌታ ያህዌ ሆይ፣ ለሕዝቡ ይህን ብናገር አያምኑኝም፤ የሚናገረው ምሳሌ ብቻ ነው ይሉኛል አልሁ፡፡