am_ezk_text_udb/20/45.txt

3 lines
628 B
Plaintext

\v 45 45. ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፡፡ እንዲህም አለኝ
\v 46 46. የሰው ልጅ ሆይ፣ ፊትህን ወደ ደቡብ አዙር፤ ለዚያ ደረቅ ምድር እዚያ ላለውም ደን ተናገር፡፡
\v 47 47. ከእስራኤል ደቡብ ላለው ምድረ በዳ እንዲህ በል፤ በመካከልህ እሳት አነዳለሁ የለመለመውንና የደረቀውን ዛፍህን ሁሉ ይበላል፤ ነበልባሉንም የሚያጠፋ አይኖርም፡፡ ከደቡብ አንሥቶ እስከ ሰሜን በዚያ አካባቢ ያለውን ሁሉ ይበላል፡፡