am_ezk_text_udb/20/08.txt

2 lines
576 B
Plaintext

\v 8 8. እነርሱ ግን እኔ ላይ ዐመፁ፤ ሊሰሙኝም አልፈለጉም፡፡ የሚወዷቸውን ርኩስ ጣዖቶች አላራቁም፡፡ እኔም በዚያው በግብፅ ምድር መዓቴን በላያቸው ላፈስስ፣ ቁጣዬንም ላወርድባቸው ወስኜ ነበር፡፡
\v 9 9. ነገር ግን ሌሎች ሕዝቦች እንዳያፌዙና እኔን ኃይል የለውም እንዳይሉ ስለ ስሜ ክብር ያንን ከማድረግ ተቆጠብሁ፤ ሕዝቤን ከግብፅ ሳወጣ እንዲያዩ ፈለግሁ፡፡