3 lines
726 B
Plaintext
3 lines
726 B
Plaintext
\v 19 19. ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ በሕያውነቴ እምላለሁ፤ ያቃለለውን መሐላዬንና ያፈረሰውን ኪዳኔን በራሱ ላይ አመጣለሁ፡፡
|
|
\v 20 20. መረቤን በላዩ እዘረጋለሁ፤ በወጥመድም ይያዛል፤ ወደ ባቢሎን እወስደዋለሁ፤ በእኔ ላይ ስላመፀም በዚያ እፈርድበታለሁ፡፡
|
|
\v 21 21. ማምለጥ የሞከረ ሰራዊቱ በጠላቶቻቸው ሰይፍ ይገደላሉ፤ በሕይወት የተረፉትም በተለያዩ አቅጣጫ ይበተናሉ፡፡ ያኔ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን የማድረግ ሥልጣን እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡ |