am_ezk_text_udb/17/09.txt

2 lines
639 B
Plaintext

\v 9 9. ይህን ለሕዝቡ ከነገርህ በኃላ፣ ‹‹ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ያ የወይን ተክል አይጸድቅም፣ የተከለው ንስር ከሥሩ ይነቅለዋል፤ ፍሬዎቹ ይረግፋሉ፤ ቅጠሎቹም ይጠወልጋሉ፡፡ ተክሉን ከሥሩ ለመንቀል ብርቱ ጉልበት ወይም ብዙ ሰዎች አያስፈልጉም፡፡
10. \v 10 እንደ ገና ቢተክሉትም ተመልሶ አይጸድቅም፡፡ ከምሥራቅ የሚመጣ ሞቃት ነፋስ ሲመታው በዚያው በተተከለበት ቦታ እያለ ጨርሶ ይጠወልጋል፡፡