am_ezk_text_udb/17/05.txt

2 lines
431 B
Plaintext

\v 5 5. ከዚያም በኋላ ከእስራኤል ምድር ዘር ወስዶ፣ በአንድ ለም በሆነ ቦታ አኖረው፤ ውሃ እንደ ልብ ባለበት ቦታ አጠገብ እንደ አኻያ ዛፍ ተከለው፡፡
\v 6 6. በበቀለም ጊዜ አጭርና ወደ ጐን የተንሰራፋ የወይን ተክል ሆነ፤ ቅርንጫፎችን አወጣ፤ ለምለም ቅጠሎችንም አበቀለ፡፡