am_ezk_text_udb/15/05.txt

2 lines
499 B
Plaintext

\v 5 \v 6 አይችልም በእሳት ከመቃጠሉ አስቀድሞ ለምንም የማይጠቅም ከሆነ በእሳት ከተበላ በኋላ በርግጠኛነት ከርሱ ምንም የሚጠቅም ነገር ሊሰራበት አይችልም፡፡
6. ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር የወይኑ ግንድ ሊጠቀም የሚችለው ለማገዶ ብቻ ነው፡፡ እንደዚህም በኢየሩሳሌም የማኖረው ህዝብ ለማንም ሊጠቅም አይችልም፡፡