am_ezk_text_udb/15/01.txt

4 lines
527 B
Plaintext

\c 15 \v 1 \v 2 \v 3 \v 4 ጌታ እግዚአብሔር ሌላ መልዕክት ሰጠኝ እንዲህም አለ
2. የሰው ልጅ የወይን ግንድ በዱር ውስጥ ካለ ከዛፍ ቅርንጫፍ ይልቅ በርግጥ አይጠቀምም
3. ማንም ለዕቃ ማንጠንጠያ እንኳን አይሰራበትም
4. የወይን ግንድ ወደ እሳት ከተጣለ እና በሁለቱም ጫፍ እስከ ግማሽ በእሳቱ ከተበላ በኋላ ለምን ለሆነ ነገር ሊጠቀም ይችላልን?