am_ezk_text_udb/13/22.txt

2 lines
738 B
Plaintext

\v 22 \v 23 እኔም ሃዘንተኞች እንዲሆኑ ያላደረኳቸውን ፃድቃን እናንተ ተስፋ አስቆርጣችኋቸዋል እንዲሁም ጥፋችን እናንተ ግን ከክፉስራቸው ተመልሰው ቢሆን ኖሮ በህይወት ይኖሩ ነበር በክፉ ስራቸው እንዲቀጥሉ አበረታችኋል፡፡
23. ከእንግዲህ በኋላ በሃሰት ራዕይን አየን አትሉም ወይም ህዝቡን ደስ ለማሰኘት ወደፊት ስለሚሆነው አትነግሯቸውም፡፡ ህዝቤን ከእናንተ ማታለል አድናለሁ ከዚያም እኔ እግዚአብሔር የተናገርኩት ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡