am_ezk_text_udb/13/17.txt

2 lines
558 B
Plaintext

\v 17 \v 18 እንግዲህ የሰው ልጅ የራሳቸውን ግምት/ምኞት በሚተነብዩት በኢየሩሳሌም ሴቶች ላይ መቻትህን አስታውቅና እውነተኛ ትንቢት በነርሱ ላይ ተናገር፡፡
18. ጌታ እግዚአብሔር የሚለው ይህን ነው በእናንተ አስማትን በምታደርጉ በወገባችሁ ላይ እንዲሁም ሰኮችን ለማታለል በራሳቸው ላይ የተለያየ መሸፈኛ በምታደርጉ ላይ አስደንጋጭ ነገር ይሆናል፡፡