am_ezk_text_udb/13/13.txt

2 lines
697 B
Plaintext

\v 13 \v 14 እንግዲህ እኔ እግዚአብሔር በእናንተ ስለተቆጣሁ እንዲያጠፋችሁ ኃይለኛ ነፋስና በረዶ ከባድ ዝናብም አመጣለሁ ታላቅ ሠራዊት ወደ ኢየሩሳሌም አወጣለሁ፡፡
14. የነቢያቶቻችሁ የሃሰት ትንቢት ልክ በኖራ እንደተቀባ ግንብ ነው እኔም አፈርሰዋለሁ በመሬትም ላይ እበታትነዋለሁ በመጨረሻም ሰዎች መሠረቱን የያዘው ግንቡም ሲፈርስ እናንተም ትምታላችሁ እያንዳንዱም እኔ እግዚአብሔር የናገርኩትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ያውቃሉ