am_ezk_text_udb/13/10.txt

3 lines
590 B
Plaintext

\v 10 \v 11 \v 12 ሰላም ሳይሆን ህዝቤን ሰላም ነው እያለ ያስታሉ ህዝቤን የሚገነቡትን ግንብ ፅኑ ነው ብለው እንዲያስቡ ይፈልጋሉ፡፡
11. እንግዲህ እነዚያን የፈረሰውን ግንብ በኖራ የሚቀቡትን ነቢያት ኃይለኛ ዝናብ ይሆናል በረዶንም አመጣለሁ ፅኑ ንፋስም ይመታዋል ብለህ ንገራቸው
12. ግንቡም ሲፈርስ ህዝቡ እነዚያን ነቢያቱ የቀባችሁት ኖራ ግንቡን አላፀናውም ይሏቸዋል፡፡