am_ezk_text_udb/13/05.txt

3 lines
802 B
Plaintext

\v 5 \v 6 \v 7 እነርሱም የሚሉትን ትሰማ ስለነበር ቀጥሩን አላጠናከራቸውም ፍርስራሹንም አልሠራው እኔ እግዚአብሔር ጠላቶችና እንደወጋቸው ሊያጠቋችሁ የምልካቸውን ጠላቶቻችሁን ልትቋቋሙ የምትችሉበትን ቅርጥ አላጠነከራቸውም
6. የእነዚያ ነቢያቶች ራዕይና ትንቢቶች የሃሰት ናቸው፡፡ እኔ ነብይ አድርጌ እናንተም የሚናገሩት ትንቢት የሚሆን ይመስላችኋል፡፡
7. ራዕይ እንደሚያዩ ይናገራሉ ራዕዩ ግን የሃሰት ነው የሚናገሩት ትንቢት ሃሰት ነው፡፡ እኔ ምንም ሳልናገራቸው እግዚአብሔር ነገረኝ ይላሉ፡፡