am_ezk_text_udb/13/01.txt

4 lines
799 B
Plaintext

\c 13 \v 1 \v 2 \v 3 \v 4 ጌታ እግዚአብሔር እንዲ የሚል ሌላ መልእክት ሰጠኝ
2. የሰው ልጅ በእስራኤል ትንቢት በሚናገሩት ላይ የሚያስጠነቅቅ ትንቢት ተናገር፡፡ አንዳንዶቹ የራሳቸውን የሚፈልጉትን ነገሮች ትንቢት ይናገራሉ፡፡ እንዲህ በላቸው ጌታ እግዚአብሔር የሚለውን አድምጡ በላቸው፡፡
3. እንዲህም ከእኔ ምንም ራዕይ ሳየው የራሳቸውን ሃሳብ በሚናገሩት ክፉ ነቢያት ላይ የሚያስደነግጥ ነገር ይሆናል፡፡
4. እናንተ እስራኤላውያን ነቢያቶቻችሁ እንደ ምድረ በዳ ቀበሮች እንደ ለቃቃሚ አሞራዎች ናቸው፡፡