am_ezk_text_udb/12/26.txt

3 lines
628 B
Plaintext

\v 26 \v 27 \v 28 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህም የሚል ሌላ መልእክት ሰጠኝ
27. የሰው ልጅ የእስራኤል ህዝብ ያለማቋረጥ በየጊዜው ስለ አንተ ያለማቋረጥ ያያቸው ራዕዬች አሁን በቅርቡ የሚፈፀሙ ሳይሆን ወደፊት ከብዙ ዓመታት በኋላ የሚሆኑ ናቸው ብለው ይናገራሉ፡፡
28. ስለዚህ እንዲህ በላ ፍሬ ጌታ እግዚአብሔር ከተናገርኳቸው ትንቢቶች አንዱም እንዲዘገይ አላደርግም፡ የተገርኩት ሁሉ በቶሎ ይሆናል፡፡