am_ezk_text_udb/12/21.txt

3 lines
586 B
Plaintext

\v 21 \v 22 \v 23 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ የሚል ሌላ መልእክት ሰጠና
22. የሰው ልጅ የእስራኤል ህዝብ ነቢያት ይሆናል ያሉት ሳይፈፀም ቀኖቹ እያለፈ ነው የሚል ምሳሌ ይናገራሉ፡፡
23. ስለዚህ እንደ በላቸው እየተናጉ ያሉት ትክክል እንዳልሆነ አረጋግጥላቸዋለሁ ከዚያም ዳግመኛ ለእስራኤል ምድር ያንን አይናገሩትም ነቢያት የተናገሩት ሁሉ የሚፈፀምበት ጊዜ ደርሷል በላቸው