am_ezk_text_udb/11/14.txt

2 lines
508 B
Plaintext

\v 14 \v 15 ጌታ እግዚአብሔር ይህን መልዕክት ሰጠኝ
15. የሰው ልጅ በዚህ በኢየሩሳሌም የቀረው ህዝብ ስለተማረኩት ስለዘመዶችህ ስለ ጐሣህ ስለ ሌሎች እስራኤላውያን ሁሉ እነሱ ከእግዚአብሔር ርቀው የሚገኙት በባቢሎን ነው ንብረታቸውን ግን በዚህ በእስራኤል ትተውታል ስለዚህ ንብረታቸው የሚሆነው ለኛ ነው እያሉ ይናገራሉ