am_ezk_text_udb/09/09.txt

3 lines
685 B
Plaintext
Raw Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\v 9 \v 10 \v 11 እሱም መለሰልኝ የህዝቡ ሃጢያት ብዙና ክፉ ነው በሃገሪቱ ሁሉ ግድያ አለ ከተማይቱም ዓመፅ በሚያደርጉ ሰዎች ተሞልታለች ጌታ እግዚአብሔር ይህቺን አገር ትቷታል የምናደርገውንም አያይም ብለዋል፡፡
1. ስለዚህ አልራራላቸውም ወይም ምህረት አላደርግላቸውም እነርሱ በሌሎች ሰዎች ላይ ያደርጉት ክፉ ነገር አደርግባቸዋለሁ፡፡
11. ከዚያም መጐናፀፊያ የለበሰው ሰው ተመልሶ እንዳደር ያዘብኝን ሁሉ አድርጌያለሁ አለ፡፡