am_ezk_text_udb/09/07.txt

2 lines
601 B
Plaintext

\v 7 \v 8 ጌታ እግዚአብሔርም እነዚያን ሰዎች እንዲህ አላቸው ቤተ መቅደስ በነደላችኋት ሰዎች ሌላ ሞልታችሁ አርክሱት እነርሱም ወደ ከተማይቱ ሁሉ ውጡ ሰዎችንም መግደል ጀመሩ
8. እነርሱም ይህን ሲያደርጉ ብቻዬን ቀርቼ በመቅረት በመሬት ላይ ተደፍቼ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ የኢየሩሳሌምን ህዝብ እንደዚህ በፅኑ ስትቀጣ የቀረውን የእስራኤል ህዝብ ሁሉ ልታጠፋ ነውን ብዬ ጮህኩ፡፡