am_ezk_text_udb/07/26.txt

2 lines
1.0 KiB
Plaintext

\v 26 \v 27 ብዙ ጥፋት ያገኛችኋል በሌሉት በተዋችሁ እየደረሰ ያለውን ጥፋትም በየጊዜው ትሰጣላችሁ ነቢያቱንም ምን ዓይነት ራዕይ እንዳይ እንደገባቸው ይለምኗቸዋል ሆኖም ነቢያቱ ምንም ያዱት ራዕይ የለም፡፡ ካህናትም ከእንግዲህ ህዝቡን ለሙሴ የሰጠሁትን ህግ አያስተምሯቸውም፡፡ ጠቢባን አባቶች እንኳን ምንም መፍትሄ የላቸውም፡፡
27. ንጉሳችሁም ያለቅሳል ልጁም መልካም ነገር ይመጣል ብሎ ከእንግዲህ አይጠብቁም የአገሩ ህዝብ እና ሁሉ ይንቀጠቀጣል ለክፉ ሥራቸውም የሚገባቸውን አደርግባቸዋለሁ፡፡ ሌሎችን በፈረዱትና በኮነኑት አይነት እኔም እነሱን እፈርድባቸዋለሁ እኔም እግዚአብሔር አደርገዋለሁ ያልሁት ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ያውቃሉ፡፡