am_ezk_text_udb/07/23.txt

3 lines
873 B
Plaintext

\v 23 \v 24 \v 25 በከተማይቱ ሁሉ በከንቱ ስለፈሰሰው ደም እና በከተማይቱ ስላለው ዓመፅ ጠላታችሁን አንተን እንደሚቀጣ ራስህን እንዳታስርበት ሠንሰለት አዘጋጅ፡፡
24. የእስራኤልን ህዝብ ቤት እንዲወስድ እጅ ክፉ የሆኑ አገሮችን ሠራዊት አመጣለሁ፡፡ የእስራኤልም ህዝብ ከእንግዲህ መኩራት መታበይ እንደማይችሉ እንዲገነዘቡ አደርጋቸዋለሁ፡፡ ጠላቶቻችሁ የአምልኮ ሥፍራችሁን ከእንግዲህ ወዲያ ሊጠቀሙ የማይችሉ ያደርጓቸዋል፡፡
25. ጠላቶቻችሁም ሲያስደነግጧችሁ ለእርቅ ስለምን እንደተዋቸው ትለምኗቸዋላችሁ ሆኖም ግን ሰላም አይመጣም/አይሆንም