am_ezk_text_udb/07/17.txt

3 lines
908 B
Plaintext

\v 17 \v 18 \v 19 ከፍርሃታቸውም ብዛት የተነሳ እጆቻቸው ይዝላሉ ይደክማሉ ጉልበታቸውም ሊሸከማቸው የሚችል ደካማ ይሆናል፡፡
18. ከተቦጫጨቀም ጨርቅ የተሰራ በልብስ ይለብሳሉ ይፈራሉም፡፡ ራሳቸው በሃፍረት መሆናቸው ያሳያሉ፡፡ የሃዘናቸውን ጥልቀት ለመግለፅ ራሳቸውን ይላጩታል፡፡
19. ብሮቻቸው በመንገድ ላይ ይወረውሩታል ወርቆቻቸውንም እንደ ጥራጊ ቆሻሻ ይቆጥሩታል ምክንያቱም በእግዚአብሔር የቁጣ ቀን ብሮቻቸው ወርቆቻቸው እንደማያድናቸው ይገነዘባሉ፡፡ ሆዳቸውን ለመሙላት መሃል ለመግባት አይችሉም ምክንያቱም የወርቅና የብር ብዛት ወደ ሃጢያት መርቷቸዋል፡፡