am_ezk_text_udb/07/14.txt

3 lines
819 B
Plaintext

\v 14 \v 15 \v 16 ቀጣዩ በሁሉም ላይ ስለሆነ የጦር መሪዎቻቸው ሠራዊቱ ለጦርነት ለመላ ለማዘጋጀት መለከት ቢነፋ እንኳን ማንም ምላሽ የሚሰጣቸው የለም፡፡
15. ይሄም በሚሆንበት ጊዜ በሠው ጠላቶቻችሁ ጐራዴ ይሆናሉ በከተማይቱ ውስጥ መቀሰፍና ቸነፈር ይሆናል፡፡ ከከተማይቱ በሜዳ ውጪ የሚገኙ በጠላቶቻችሁ ጐራዴ ይሞታሉ በከተማይቱ ውስጥ ያሉት በችግርም በመቅሰፍት ይሞታሉ፡፡
16. ከዚህም የተረፈና ያመለጡ ወደ ተራሮች ሸሽተው (በዚያ) በሃጢያታቸው ምክንያት እንጂ ሸለቆ እርግቦች የሃዘን እንጉርጉሮ ያንጐራጉራሉ፡፡