am_ezk_text_udb/07/12.txt

2 lines
581 B
Plaintext

\v 12 \v 13 ያም ጊዜው አሁን ነው ቀኑም ደርሷል፡፡ የእግዚአብር ቁጣ በሁሉም ላይ ስለሆነ የሚገዙም በርካሽ ዋጋ ስለገዙ አይደሰተም የሚሸጡም በርካሽ ዋጋ ስለሸጡ አያዝኑም፡፡
13. በሃጢያታቸው በማድረጋቸው ምክንያት ንብረታችሁን የሚሰጡ መልሰው ረገጡት ፈዕጥ አይችሉም እንዲያውም ተመልሰው ሊያዩት እንኳን አይችሉም በዚያ ለሚኖሩ ሁሉ መከናወን አይሆንላቸውም ፡፡