am_ezk_text_udb/04/06.txt

2 lines
849 B
Plaintext

\v 6 \v 7 \v 8 6-8. ከዚያም በኋላ እንደገና ተኛ በዚህ ጊዜ ለአርባ ቀን በቀኝ ጐንህ ተኛ፡፡ ይሄም የደቡቡ መንግስት የይሁዳ ህዝብ በኃጢያታቸው ምክንያት እንደሚቀጡ የሚያመለክት ነው፡፡ የምትተኛው ለአንድ አመት አገድ ቀን ነው፡፡ ወደ ኢየሩሳሜም ምስል ፊትህን አዙርና የልብስህን እጅጌ እንደሚዘጋጅ ወታደር አጥፍታ በከተማይቱ ላይ ስለሚመጣው ነገር ትንቢት ተናገር እኔ በገመድ እንደሰሩልህ ያህል
ከተማይቱ አርባ ዓመታት ብዛት ምሳሌ እስክትፈፅም ድረስ እንድትንቀሳቀስ ወደ ከአንድ ጐን ወደ ሌላ ጐን መገላበጥ /መዞር አቃታቸው፡፡