am_ezk_text_udb/02/04.txt

2 lines
449 B
Plaintext

\v 4 \v 5 እነርሱ ፊታቸው የተጨማተረ ልባቸው የደነደነ ህዝቦች ናቸው፡፡ ሆኖም ንጉሱን እግዚአብሔር እንዲህ ይላል በላቸው፡፡
5. የላከህን መልእክት ስትነግራቸው እነዚህ አመፅና ህዝቦች መልእክትህን ቢቀበሉም ይቀበሉ ወይም አይቀበሉ ይሆናል ነቢይ በመካከላቸው መኖሩን ያውቃሉ፡፡