am_ezk_text_udb/02/01.txt

3 lines
587 B
Plaintext

\c 2 \v 1 \v 2 \v 3 የሰው ልጅ ሆይ ተነስተህ ቁም እኔም እናገርሃለሁ የሚለኝ ድምፅ ሰማሁ፡፡
2. በሚናገረኝም ጊዜ የእግዚአብሔር መንፈስ ገባብኝ ለመቆምም አስቻለኝ የሚናገረኝም ሰማሁ፡
3. የሰው ልጅ ሆይ ወደ እስራኤል ህዝብ እልክሃለሁ አለኝ፡፡ እነርሱም ከእኔ የራቀና በኔ ላይ አመጸኞች ናቸው፡፡ አባቶቻቸውም በኔ ላይ አመፁብኝ እነርሱም እስከ አሁን እያመፁብኝ ነው፡፡