am_ezk_text_udb/01/27.txt

2 lines
494 B
Plaintext

\v 27 \v 28 ከወገቡም በላይ በእሳት እንደጋለ ከወገቡም በታች የሚያንፀበርቅ ብርሃን ከብቦት አየሁ፡፡
28. በዝናባማ ቀን በደመና ውስጥ እንዳሉ ቀስተ ደመና የበራ ነበር፡፡ ያም የእግዚአብሔርን መገኘት የሚያመለክት አንፀባራቂ ብርሃን ነበረ ባየሁትም ጊዜ ራሴን በምድር ላይ ተዘረርኩ አለቃም ሲነግረኝ ሰማሁ፡፡