am_ezk_text_udb/01/15.txt

2 lines
411 B
Plaintext

\v 15 \v 16 አራቱንም ፍጥረታት ስመለከት በእያንዳንዳችሁ አጠገብ በምድርህ ላይ መንኮራኮር (ተሽከርካሪ) አየሁ
16. አራቱም መንኮራኩሮች ተመሳሳይና እንደ ስዕሉ የሚያንፀባርቁ ነበሩ፡፡ እያንዳንዱ መንኮራከር በውስጡ አንድ መንኮራኩር ያለው ይመስል ነበር፡፡