am_ezk_text_udb/48/27.txt

1 line
566 B
Plaintext

\v 27 ከዛብሎን መሬት በስተ ደቡብ የጋድ ነገድ ድርሻ ይሆናል፡፡ \v 28 የጋድ ደቡባዊ ድንበር በደቡብ በኩል ከዐይንጋዲ ተነሥቶ በመሪባ ቃዴስ የምትገኘውን የግብፅ ውሃ ምንጭ ተከትሎ እስከ ታላቁ ባሕር ይደርሳል፡፡ \v 29 ለእስራኤል ነገዶች ርስት አድርጋችሁ የምታከፋፍሏት ምድር ሁኔታ ይህን ይመስላል፤ ይህም ለዘላለም የእነርሱ ይሆናል ይላል ጌታ ያህዌ፡፡