am_ezk_text_udb/48/13.txt

1 line
558 B
Plaintext

\v 13 ለሌዋውያን የምትሰጡት ርስት ድርሻ ካህናቱ ከሚያገኙ ጋር ዕኩል መሆን አለበት፡፡ የሁለቱም ድርሻ በአንድት 13.5 ኪሎሜትር ርዝመትና ዐሥራ አንድ ኪሎሜትር ስፋት ይኖረዋል፡፡ \v 14 ይህ ለያህዌ የተለየ ቅዱስ ቦታ በመሆኑ፣ መሸጥ ወይም መለወጥ የለባቸውም፤ ይህ ከምድረቱ ሁሉ ምርጥ ስለሆነ ለያህዌ የተቀደሰ ይሆናል እንጂ፣ ለሌሎች አይተላፍም፡፡