am_ezk_text_udb/48/08.txt

1 line
484 B
Plaintext

\v 8 ከይሁዳ ደቡብ ያለውን መሬት መላው ሕዝብ ለእኔ የሚሰጠው ይሆናል፤ ያንን ለተለየ ዓላማ ትከልሉታላችሁ፡፡ ቤተ መቅደሱ እዚያ መካከል ይሆናል፤ ርዝመቱ ከእስራኤል ነገዶች ድርሻ እንደ አንዱ ይሆናል፡፡ \v 9 ይህ ለያህዌ የምትሰጡት የተለየ ቦታ 13.5 ኪሎ ሜትር ርዝመት፣ 5.4 ኪሎ ሜትር ስፋት ይኖረዋል፡፡