am_ezk_text_udb/38/19.txt

1 line
528 B
Plaintext

\v 19 የቁጣዬን ብርታት ለማሳየት ሰራዊትህ በሚኖርበት በእስራኤል ታላቅ የመሬት መንቀጥቀጥ ይሆናል፡፡ \v 20 እኔ ከማደርገው የተነሣ የባሕር ዓሦች፣ የሰማይ ወፎች፣ የዱር አራዊትና በምድር የሚርመሰመሱ ፍጥረታት፣ እንዲሁም የሰው ልጆች ይሸበራሉ፡፡ ተራሮች ይወድቃሉ፤ ገደሎች ተፈረካክሰው ይናዳሉ፤ ቅጥሮች ሁሉ ይደረመሳሉ፡፡