am_ezk_text_udb/38/04.txt

1 line
683 B
Plaintext

\v 4 ወደ ኃላ እመልስህና መንጠቆ በመንጋጋህ አግብቼ ትላልቅና ትናንሽ ጋሻዎች የያዙትን፣ ሁሉም ሰይፍ የታጠቁትን፣ ፈረሶችህንና መሣሪያ የያዙ ሰራዊትህን ጨምሮ ወደ እስራኤል ምድር አመጣችኃለሁ፡፡ \v 5 ጋሻና ጥሩር ያነገቡት ሁሉ ፋርስ፣ ኢትዮጵያና ፉጥ ሁሉ የአንተ ሰራዊት ናቸው፡፡ \v 6 እንዲሁም ከእስራኤል በስተ ሰሜን በጣም ርቀው ባሉ አገሮች የሚኖሩት ጐሜርና ቤት ቴርጋማና የብዙ አገሮች ሰራዊት ከአንተ ጋር ይመጣሉ፡፡