am_ezk_text_udb/32/28.txt

2 lines
434 B
Plaintext

\v 28 የግብፅ ንጉሥ ሆይ፣ በጠላቶቻቸው ከተገደሉ ሌሎች ብዙዎች ጋር አንተም በዚያ ትጋደማለህ፡፡
\v 29 ከንጉሦችዋና ከመሪዎቿ ጋር ኤዶምም በዚያ ትገኛለች፤ በአንድ ወቅት ኃያላን ነበሩ፤ እኔ ግን አጠፋቸዋለሁ፡፡ አምላክ የለሽ ከሆኑ ሌሎች ብዙዎች ጋር በዚያ ይጋደማሉ፡፡