am_ezk_text_udb/32/26.txt

2 lines
679 B
Plaintext

\v 26 የሞሳሕና የቶቤል ሰራዊት ሁሉ ብዛት ባለው አገልጋዮቻቸው መቃብር ተከብበው በዚያ ይሆናሉ፡፡ በሕይወት በነበሩ ጊዜ ሌሎችን ሲያሸብሩ ነበር፡፡ ሁሉም በጠላቶቻቸው የተገደሉ አምላክ የለሽ ሰዎች ናቸው፡፡
\v 27 ከሞቱት አምላክ የለሽ ሰራዊት ጋር በእርግጥ በዚያ ይጋደማሉ፤ ጋሻቸውን ይታቀፉታል፤ ሰይፋቸውንም ይንተራሱታል፡፡ በሕይወት በነበሩ ጊዜ ሌሎችን ሲያሸብሩ ነበር፤ ስለዚህ እኔ በኀጢአታቸው እቀጣቸዋለሁ፡፡