am_ezk_text_udb/32/22.txt

2 lines
435 B
Plaintext

\v 22 የአሦርና የሰራዊቷ ሬሳ በዚያ ይኖራል፤ በጠላቶቻቸው በተገደሉ ሌሎች ሰዎች ሬሳ ትከበባለች፡፡
\v 23 መቃብሯ በጥልቁ መጨረሻ ይሆናል፤ የሌላ ሰራዊት ሬሳ መቃብራቸው ዙሪያ ይሆናል፡፡ ሌሎችን ሲያስፈራሩ የነበሩ በጠላቶቻቸው የተገደሉ ሌሎች ብዙዎች በዚያ ይሆናሉ፡፡