am_ezk_text_udb/32/17.txt

2 lines
393 B
Plaintext

\v 17 በዚያው ወር ዐሥራ ዐምስተኛ ቀን ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
\v 18 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ እነርሱም ሆኑ የሌሎች አገሮች ኃያላን ወደሚገኙበት ከምድር በታች ሙታን ወዳሉበት ቦታ ልሰዳቸው ስለሆነ ለግብፅ አገልጋዮች አልቅስ፤