am_ezk_text_udb/32/15.txt

9 lines
593 B
Plaintext

\v 15 ደግሞም እንዲህ ይላል፤ ‹‹ግብፅን ባድማ ሳደርጋት
በምድሪቱ የሚያድገው ሁሉ ሲጠወልግና
በዚያ የሚኖሩ ሰዎችን ሁሉ ሳጠፋ
እኔ ያህዌ የተናገርሁትን ሁሉ የማድረግ ኃይል
እንዳለኝ ሰዎች ያውቃሉ፡፡
\v 16 ሰዎች ለግብፅ የሚያወርዱት ሙሾ ይህ ነው፤
የብዙ አገር ሴቶች ሙሾ ያወርዳሉ፤
ለግብፅና ለአገልጋዮቿ ሁሉ ያለቅሳሉ፤
ያህዌ ተናግሮአልና ይህ በእርግጥ ይሆናል፡፡