am_ezk_text_udb/32/01.txt

5 lines
596 B
Plaintext

\c 32 \v 1 ባቢሎናውያን ወደ አገራቸው ከወሰዱን ዐሥራ ሁለት ዓመት በኃላ፣ በዐሥራ ሁለተኛው ወር የመጀመሪያ ቀን፣ ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፡፡ እንዲህም አለኝ
\v 2 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ለግብፅ ንጉሥ ለፈርዖን አልቅስለት፤ እንዲህም በለው፤
አንተ በሕዝቦች መካከል እንደ አንበሳ፣
ወንዙ ውስጥ እንደ አስፈሪ አውሬ ነህ
በእግሮችህ እያንቦጫረቅህ ውሃውን ታደፈርሳለህ፡፡