am_ezk_text_udb/18/27.txt

1 line
250 B
Plaintext

\v 27 አንድ ክፉ ሰው መጥፎ ሥራውን ትቶ መልካም ነገርን ቢያደርግ ራሱን ከሞት ያድናል፡፡ \v 28 በክፉ ሥራው ሁሉ ቢመለስ እኔ በሕይወት እንዲኖር አደርጋለሁ፡፡